ማስታወቅያ ለትምህርት ፈላጊዎች
አክሱም ዩኒቨርስቲ በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ ግብር (Regular) ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በተከታታይ (Extension) ማለትም በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ከስር በተዘረዘሩት የሙያ ዘርፎች ማስተማር ይፈልጋል፡፡
መማር ለምትፈልጉና መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች
- በ Online SMIS ሊንክ http://196.190.28.50/AdmissionCall.aspx
ለተጨማሪ ማብራርያ(For more on how to apply online click
http://196.190.28.50/AdmissionGuidelines.aspx) በመጠቀም ማመልከት ትችላላቹህ ፡፡
- በአካል ማመልከት ለምትፈልጉ
- ለዋና እና ጤና ሳይንስ ግቢ አመልካቾች፡- በየት/ት ከፍሉ
- ለሽረ ና ዓድዋ አመልካቾች ፡- በየ ግቢው የተከታታይ ና የርቀት ትምህርት ማስተበበርያ ጽ/ቤት
- ለሑመራ ና ማይጋባ ኣካባቢ አመልካቾች ፡- ት/ት በሚሰጥባችው ማአከላት
የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና ቅጂ (ፎቶ ኮፒ) በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆናቹህ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰብያ፡
- በመንግስት /በድርጅት ስፖንሰርነት ለሚማሩ በመስርያ ቤት/ በድርጅት ሃላፊ የተፈረመበት የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ
- የፒኤችዲ አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት እንዲሁም የሁለተኛ ዲግሪ ኣመልካቾች የኣንደኛዲግሪ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ከተማራችሁበት ዩኒቨርሲቲ እስከ ሕዳር 30/2013 ዓ/ም ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ፖ.ሳ.ቁ 1010 ማስላክ አለባችሁ፡፡
- የመግብያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውሰጥ ማስታወቅያ እንዲሁም በዩኒቨርስቲ ድረ ገፅ የፊስቡክ ገፅና ቴሌግራም ቻናል እናሳውቃለን፡፡
- የማመልከቻ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 20 – 2013 ዓ/ም ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
- ማመልከቻ ክፍያ ፡ 30 ብር
ማመልከቻ ክፍያ ገቢ የሚደረግበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር ፡
- 1000022445956 ለዋና ግቢ ና ዓድዋ ግቢ አመልካቾች
- 10000131476737 ለሽረ ግቢ ለሑመራ ና ማይጋባ አመልካቾች
- 1000131346607 ለጤና ሳይንስ ግቢ አመልካቾች
ትምህረት የሚሰጥባቸው ማእከላት
- አክሱም ዋና ግቢ፡- በመደበኛ ና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር
- አክሱም ሪፈራል ሆስፒታል ግቢ፡-በመደበኛ ና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር
- ሽረ ግቢ፡- በመደበኛ ና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር
- ዓድዋ ግቢ፡- በመደበኛ ና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር
- በሑመራ ና ማይጋባ ት/ት ማአከል፡- በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር
ለተጨማሪ መረጃ የአክሱም ዩኒቨርስቲ ድረ ገፅ http://www.aku.edu.et/ ወይም የዩኒቨርስቲ ፊስቡክ ገፅና ቴሌግራም ቻናል ይመልከቱ።
በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር ትምህርት የሚሰጥባቸው ፕሮግራሞች
College of Business and Economics
- Accounting and Auditing
- Finance and Investment
- Development Economics
- Logistics & Supply Chain Management
- MBA
- Marketing Management
College of Health Science
- Public Health Nutrition
- Public Health Reproductive Health
- Public Health Epidemiology
- General Public Health
- Pediatric and Child Health Nursing
- Critical Care Nursing
College of Natural and Computational Sciences
- Applied Microbiology
- Biology (General)
- Biochemistry
- Analytical Chemistry
- Inorganic Chemistry
- Organic Chemistry
- Physical Chemistry
- Chemistry (General)
- Algebra
- Analysis
- Differential Equations
- Material Physics
- Quantum Physics
- Condensed matter physics
- Nuclear Physics
- Astrophysics
- Sport Education
College of Education and Behavioral Science
- Developmental psychology
- Educational Psychology
College Social Science and Languages
- Teaching English as a Foreign Language
- Geography and Environmental Studies
College Agriculture
- Horticulture
- Animal Production
- Apiculture
- Animal Nutrition
- Soil and Water Conservation Engineering
- Soil and plant Nutrition
- Soil Science
- Environmental Management and Sustainable Development
- Agribusiness and Value Chain Management
Faculty of Computing Technology
· Information Technology
በመደበኛ መርሃ ግብር (Regular) ትምህርት የሚሰጥባቸው ፕሮግራሞች
PhD Programs
College of Natural and Computational Sciences
- Algebra Analysis
- Differential Equations
- Differential Equations
- Financial Mathematics
- Numerical Analysis
- Mathematics Education
College of Agriculture
- Soil and Water Conservation Engineering
- Soil Fertility and Plant Nutrition
MSc/MA Programs
College of Business and Economics
- Accounting and Auditing
- Finance and Investment
- Development Economics
- Logistics & Supply Chain Management
- MBA
- Marketing Management
College of Health Science
- Public Health Nutrition
- Public Health Reproductive Health
- Public Health Epidemiology
- General Public Health
- Pediatric and Child Health Nursing
- Critical Care Nursing
College of Natural & Computational Sciences
- Applied Microbiology
- Biology (General)
- Biochemistry
- Analytical Chemistry
- Inorganic Chemistry
- Organic Chemistry
- Physical Chemistry
- Chemistry (General)
- Algebra
- Analysis
- Differential Equations
- Material Physics
- Quantum Physics
- Condensed matter physics
- Nuclear Physics
- Astrophysics
- Biostatistics
- Plant Biotechnology
Institute of Archaeology & Tourism
- Archaeology and Heritage Management
- Tourism Management
College of Education & Behavioral Science
- Developmental psychology
- Educational Psychology
College Social Science & Languages
- Teaching English as a Foreign Language
- Geography and Environmental Studies
College Agriculture
- Horticulture
- Animal Production
- Apiculture
- Animal Nutrition
- Soil and Water Conservation Engineering
- Soil and plant Nutrition
- Soil Science
- Environmental Management and Sustainable Development
- Agribusiness and Value Chain Management
Faculty of Water Technology
- Hydrogeology and Water Resources Management
- Hydraulic Engineering
Faculty of Mechanical & Industrial Engineering
- Manufacturing Engineering
Faculty of Computing Technology
- Information Technology