ማስታወቅያ ለትምህርት ፈላጊዎች

ማስታወቅያ ለትምህርት ፈላጊዎች

አክሱም ዩኒቨርስቲ በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ ግብር (Regular) ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በተከታታይ (Extension) ማለትም በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ከስር በተዘረዘሩት የሙያ ዘርፎች ማስተማር ይፈልጋል፡፡

መማር ለምትፈልጉና መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች

 1. በ Online SMIS ሊንክ http://196.190.28.50/AdmissionCall.aspx

ለተጨማሪ ማብራርያ(For more on how to apply online click

http://196.190.28.50/AdmissionGuidelines.aspx) በመጠቀም ማመልከት ትችላላቹህ ፡፡

 1. በአካል ማመልከት ለምትፈልጉ
 2. ለዋና እና ጤና ሳይንስ ግቢ አመልካቾች፡- በየት/ት ከፍሉ
 3. ለሽረ ና ዓድዋ አመልካቾች ፡- በየ ግቢው የተከታታይ ና የርቀት ትምህርት ማስተበበርያ ጽ/ቤት
 • ለሑመራ ና ማይጋባ ኣካባቢ አመልካቾች ፡- ት/ት በሚሰጥባችው ማአከላት

የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና ቅጂ (ፎቶ ኮፒ) በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆናቹህ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰብያ፡

 • በመንግስት /በድርጅት ስፖንሰርነት ለሚማሩ በመስርያ ቤት/ በድርጅት ሃላፊ የተፈረመበት የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ
 • የፒኤችዲ አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት እንዲሁም የሁለተኛ ዲግሪ ኣመልካቾች የኣንደኛዲግሪ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ከተማራችሁበት ዩኒቨርሲቲ እስከ ሕዳር 30/2013 ዓ/ም ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ፖ.ሳ.ቁ 1010 ማስላክ አለባችሁ፡፡
 • የመግብያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውሰጥ ማስታወቅያ እንዲሁም በዩኒቨርስቲ ድረ ገፅ የፊስቡክ ገፅና ቴሌግራም ቻናል እናሳውቃለን፡፡
 • የማመልከቻ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 20 – 2013 ዓ/ም ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
 • ማመልከቻ ክፍያ ፡ 30 ብር

ማመልከቻ ክፍያ ገቢ የሚደረግበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር ፡

 • 1000022445956 ለዋና ግቢ ና  ዓድዋ ግቢ አመልካቾች
 • 10000131476737 ለሽረ ግቢ ለሑመራ ና ማይጋባ አመልካቾች
 • 1000131346607 ለጤና ሳይንስ ግቢ አመልካቾች

ትምህረት የሚሰጥባቸው ማእከላት

 • አክሱም ዋና ግቢ፡- በመደበኛ ና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር
 • አክሱም ሪፈራል ሆስፒታል ግቢ፡-በመደበኛ ና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር
 • ሽረ ግቢ፡- በመደበኛ ና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር
 • ዓድዋ ግቢ፡- በመደበኛ ና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር
 • በሑመራ ና ማይጋባ ት/ት ማአከል፡- በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር

ለተጨማሪ መረጃ የአክሱም ዩኒቨርስቲ ድረ ገፅ http://www.aku.edu.et/ ወይም የዩኒቨርስቲ ፊስቡክ ገፅና ቴሌግራም ቻናል ይመልከቱ።

በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር ትምህርት የሚሰጥባቸው ፕሮግራሞች

College of Business and Economics

 • Accounting and Auditing
 • Finance and Investment
 • Development Economics
 • Logistics & Supply Chain Management
 • MBA
 • Marketing Management

College of Health Science

 • Public Health Nutrition
 • Public Health Reproductive Health
 • Public Health Epidemiology
 • General Public Health
 • Pediatric and Child Health Nursing
 • Critical Care Nursing

College of Natural and Computational Sciences

 • Applied Microbiology
 • Biology (General)
 • Biochemistry
 • Analytical Chemistry
 • Inorganic Chemistry
 • Organic Chemistry
 • Physical Chemistry
 • Chemistry (General)
 • Algebra
 • Analysis
 • Differential Equations
 • Material Physics
 • Quantum Physics
 • Condensed matter physics
 • Nuclear Physics
 • Astrophysics
 • Sport Education

College of Education and Behavioral Science

 • Developmental psychology
 • Educational Psychology

College Social Science and Languages

 • Teaching English as a Foreign Language
 • Geography and Environmental Studies

College Agriculture

 • Horticulture
 • Animal Production
 • Apiculture
 • Animal Nutrition
 • Soil and Water Conservation Engineering
 • Soil and plant Nutrition
 • Soil Science
 • Environmental Management and Sustainable Development
 • Agribusiness and Value Chain Management

Faculty of Computing Technology

·      Information Technology

 

በመደበኛ መርሃ ግብር (Regular) ትምህርት የሚሰጥባቸው ፕሮግራሞች

PhD Programs

College of Natural and Computational Sciences

 • Algebra Analysis
 • Differential Equations
 • Differential Equations
 • Financial Mathematics
 • Numerical Analysis
 • Mathematics Education

College of Agriculture

 • Soil and Water Conservation Engineering
 • Soil Fertility and Plant Nutrition


 MSc/MA Programs

College of Business and Economics

 • Accounting and Auditing
 • Finance and Investment
 • Development Economics
 • Logistics & Supply Chain Management
 • MBA
 • Marketing Management

College of Health Science

 • Public Health Nutrition
 • Public Health Reproductive Health
 • Public Health Epidemiology
 • General Public Health
 • Pediatric and Child Health Nursing
 • Critical Care Nursing

College of Natural & Computational Sciences

 • Applied Microbiology
 • Biology (General)
 • Biochemistry
 • Analytical Chemistry
 • Inorganic Chemistry
 • Organic Chemistry
 • Physical Chemistry
 • Chemistry (General)
 • Algebra
 • Analysis
 • Differential Equations
 • Material Physics
 • Quantum Physics
 • Condensed matter physics
 • Nuclear Physics
 • Astrophysics
 • Biostatistics
 • Plant Biotechnology

Institute of Archaeology & Tourism

 • Archaeology and Heritage Management
 • Tourism Management

College of Education & Behavioral Science

 • Developmental psychology
 • Educational Psychology

College Social Science & Languages

 • Teaching English as a Foreign Language
 • Geography and Environmental Studies

College Agriculture

 • Horticulture
 • Animal Production
 • Apiculture
 • Animal Nutrition
 • Soil and Water Conservation Engineering
 • Soil and plant Nutrition
 • Soil Science
 • Environmental Management and Sustainable Development
 • Agribusiness and Value Chain Management

Faculty of Water Technology

 • Hydrogeology and Water Resources Management
 • Hydraulic Engineering

Faculty of Mechanical & Industrial Engineering

 • Manufacturing Engineering

Faculty of Computing Technology

 • Information Technology

 

አክሱም ዩኒቨርስቲ

Written by