ማስታወቂያ ለቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎችና የአራተኛ አመት የህክምና (C-II) ተማሪዎች

ማስታወቂያ ለቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎችና የአራተኛ አመት የህክምና (C-II) ተማሪዎች አክሱም ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር ሂደት ለማስቀጠል አስፈላጊ ቅድመ-ዝግጅት አድርጓል። በመሆኑም የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች እንዲሁም Read more

ማስታወቅያ ለትምህርት ፈላጊዎች

ማስታወቅያ ለትምህርት ፈላጊዎች አክሱም ዩኒቨርስቲ በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ ግብር (Regular) ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በተከታታይ (Extension) ማለትም በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ከስር በተዘረዘሩት የሙያ ዘርፎች ማስተማር ይፈልጋል፡፡ መማር ለምትፈልጉና መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች በ Read more

Aksum University Female Scholarship ነፃ የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል ለሴት አመልካቾች

Aksum University Female Scholarship ነፃ የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል ለሴት አመልካቾች አክሱም የኒቨርሲቲ በ2013 የትምህርት ዘመን የቅበላ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ሴት አመልካቾች አወዳድሮ የማስተር ዲግሪ ትምህርት በሚሰጥባቸዉ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀ ግብር ለማስተማር ለወጣት ሴት አመልካቾች ነፃ የትምህርት እድል (Female Scholarship) Read more